የወተት ላሞች የጡት በሽታ (Bovine mastitis) የወተት ላሞች የጡት በሽታ Bovine mastitis ምንድን ነዉ? የወትት ላሞች የጡት በሽታ Bovine mastitis በዉስጣዊ የጡት እጢ ህዋሶች ቁጣ የሚቀሰቀስ በሽታ ነዉ፡፡ ♦ ይህም በሽታ ሁለት ዓይነቶች አሉት፤ ♦ የሚታየዉ የጡት በሽታ (Clinical mastitis)፦ በቀላሉ በዓይን ሊታይ የሚችል ሲሆን፤ በጡት እጢ እብጠት ሙቀት፡ ህመም፡ መቅላት እና በወተት ላይ በሚታዩ ጤናማ ባልሆኑ ለዉጦች ይገለጻል፡፡ ♦ የማይታየዉ የጡት በሽታ (Subclinical mastitis)፦ በቀላሉ በዓይን ሊታይ የማይችል ሲሆን፤ የካሊፎርኒያ ማስታይቲስቴስት የተባለ ምርመራ ካልተደረገ በስተቀር በወተት እና ጡት ከወተት ላሞች አካባቢ የሚመጣ ብክለት ከአላቢዎች እጅ የሚመጣ ብክለት እይታ ምርመራ ሊታይ የማይችል ነዉ። የወትት ላሞች የጡት በሽታን (Bovine mastitis) እንዴት መ ከላከል እና መቆጣጠር ይቻላል? 1. መልካም እና ንጽህና ያለው የማለብሂ ደትን ማረጋገጥ፡- የጡት እና የኋለኛ ክፍልን ማጽዳት(ከኋላ መጠብ) የወተት ላሞች የጡት በሽታ (Bovine mastitis) መንስኤዉ ምንድን ነዉ? X የወትት ላሞች የጡት በሽታ በሚከተሉት ምከኒያቶች ሊከሰት ይችላል፤ ♦ በሽታ አምጪ ተላላፊ ረቂቅ ተህዋሲያን እጅን በአግባቡ መታጠብ እና ♦ በጡት ላይ የሚደርሱ አካላዊ ጉዳቶች ጥፍርን መቁረጥ(ማሳጠር) ♦ ለጎጂ ኬሚካሎች መጋለጥ የወተት ላሞች የጡት በሽታ (Bovine mastitis) ምን ጉዳቶች አሉት? ♦ ኢኮኖሚን ይጎዳል፦ ♦ የወተት ምርት መቀንስ ♦ የታመሙ ላሞችን ለማከም የሚወጣዉ ወጪ ♦ የታመሙት ላሞች ሲታክሙ ወተታቸው ለገበያ አይቀርብም ♦ ህብረተሰብ ጤናን ይጎዳል ጡት ማጠብ፤ ማድረቅ እና ማጥለቅ (በአዮዲን መንከር) ♦ ከታመሙ ላሞች ወተት ወደሰዉየ ሚተላለፍ የባክቴሪያ በሽታ (የጎሮሮ ቁስለት እና የመሳሰሉት) ♦ የታመሙ ላሞችን ለማከም የሚዉሉት መድሃኒቶች በሰዎች ላይ የሚያመጡት የጤና ♦ የወተት ማለቢያ መሳሪያዎችን አዘውትሮ በአግባቡ ማጽዳት እክል(አለርጂ) ♦ ከማለብ በፊት እና በኋላ የጡት ጫፍን በአዮዲን መንከር ♦ የወተት ማለቢያ ማሽንን በመደበኛ መቆጣጠር እና መጠገን በሽታዉ ከምን ይመነጫል እንዴትስ ይተላለፋል? ♦ የወትት ላሞች የጡት በሽታን (Bovine mastitis) ሚያስከትሉ ሁለት ዋና ዋና የረቂቅ ተህዋስያን 2. ንፁህ እና ደረቅ የላም አካባቢን ማረጋገጥ፡- ምንጮች አሉ፤: ♦ የላሞችን ቤት አዘውትሮ ማጽዳት እና ፍግን በአግባቡ ማስወገድ ♦ ላሞች አካባቢ፦ የወተት ላሞች በረት በእበት የተበከለ ሲሆን በዉስጡ የሚገኙ ረቂቅ ተህዋሲያን በቀላሉ ከተበከለዉ በረት ወደ ጡት ይደርሳሉ። ♦ የአላቢዎች እጅ፦ የወተት ላሞች የጡት ቆዳ ላይ መደበኛ ነዋሪ የሆኑ ረቂቅ ተህዋሲያን አሉ፤ ምቹ የመተኛ ቦታን ማዘጋጀት እነዚህ ረቂቅ ተህዋሲያን አብዛኛውን ጊዜ በበሽታ ከተያዘው ወደ ሌሎች የጡት ክፍሎች ወይንም ወደ ሌሎች ላሞች የሚተላለፉት ንፅህና በጎደለው የማለብ ተግባር ነው፡፡ የወተት ላሞች የጡት በሽታ (Bovine mastitis) ምልክቶች ምንድ ናቸዉ? 3. የሚታየዉን የጡት በሽታ (Clinical mastitis) በጊዜ መለየት እና በአግባቡ ማከም፦ ♦ ያልተለመደ ወተት(የተቆራረጠ ወተት፡ የተለያየ ቀለም (ደም ወይም መግል)፤ የውሃ መልክ እና ♦ የታመሙ ላሞችን ሲመለከቱ የእንስሳት ሐኪምን ማማከር መጥፎ ሽታ ያለዉ ወተት። ♦ የታመመዉ ጡት አካባቢ ህመም እና መጠንከር ይኖራል አንዳንዴ ያበጠ እና ቀለል ያለ እዲሁም ♦ የታመመዉን የግት ክፍል ደጋግሞ ማለብ እና ማሸት(በየሁለት ሰዓቱ። ለመታለብ አስቸጋሪ መሆን ♦ 4. የነጠፉ ላሞች ህክምና (Dry cow therapy)፦ የወተት ምርቱ ይቀንሳል ♦ የእንስሳቱ የሰውነት ሙቀት ይጨምራል ♦ የጡት ጫፍ ቀዳዳን በጊዚያዊ መድፈኛ መዝጋት ♦ የምግብ ፍላጎት ማጣት፤ በጡት እብጠት እና በህመም ምክንያት መንቀሳቀስ አለመቻል ♦ ለነጠፉ ላምች ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጸረ ተህዋስያን መድኃኒቶችን በጡት ጫፍ በኩል ♦ የጡት መጠንከር እና የጡት ጫፍ መደፈን። መስጠት (45–60 የመጨረሻዎቹ እርግዝና ቀናት) 5. ሥር በሰደደ በሽታ የተያዙ ላሞችን ማስወገድ፦ ♦ ሥር በሰደደ በሽታ የተያዙን እንስሳት በየጊዜው ለይቶ ከእርሻዉ ማስወገድ። የተተገበረው በ በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ የተደገፈ ጋር በመተባበር አደራሻዎች (Contacts) ዳግም ብርሃኑ፤ ILRI ፤ d.berhanu@cgiar.org ለጽሁፉ አስተዋፅኦ ያበረከቱ፦ ሰለሞን ግዛው እና ቲዮዶርናይት-ጆንስ። የኢትዮጵያ እንስሳት ጤና ለገጠር ልማት (HEARD) ፕሮጀክት ወጪ የሚሸፈነው በአውሮፓ ህብረት ነው። ከፕሮጀክቱ ዓላማዎች መካከል አንዱ የሆነው የእንስሳት ሕክምና አገልግሎት ሰጪዎችን ቴክኒካል ብቃት በማሻሻል የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገቢ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ ነው።ይህም በዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት (ILRI) እና የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) በጋራ በመተግበር ላይ ይገኛል። የHEARD ፕሮጀክቱ ዋና ፈጻሚው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የግብርና ሚኒስቴር ነው። ይህ እትም የተዘጋጀው በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ ነው። ይዘቱ የ ILRI (ዳግም ብርሃኑ እና ሰለሞን ግዛው) ብቸኛ ኃላፊነት እንጂ የግድ የአውሮፓ ህብረትን አመለካከት የሚያንፀባርቅ አይደለም። ህዳር 2016